Komentar baru

Advertisement
ትውስታ ዘ መልመጃ!

ትውስታ ዘ መልመጃ!

 ''ድሮ የመልመጃ ጥያቄ ትሰጠን ነበር አሁን ትተሃል…'' የሚል ቅልብጭ ያለ ደስ የሚል አስተያየት ደረሰኝ፡፡ ለአስተያየት መስጫ ኮሮጆዬ ያለኝን ክብር ለማሳየት ያህል ... አስተያየቱን ተቀብዬ የ... March 24, 2024 Last Updated March 24, 2024
Book of My mother

Book of My mother

ብዙ ቦታ ጠጥቼ የትም አድሬ አውቃለሁ፡፡ የጓደኛዬ ጓደኛው ጓደኛ ቤት ማደሬ ግን ዛሬም ድረስ የሚገርመኝ ነገር ነው፡፡ ሐሙስ ቀን ይመስለኛል አመሻሽ ላይ ኦሪጅናሌው ጓደኛዬ ደወለ፡፡ በድሉ ህንጻ አጠገብ የነበረው ካንቫስ ስ... February 15, 2024 Last Updated February 15, 2024
The sound of silence

The sound of silence

  August 12, 2023 Last Updated August 12, 2023
ስለ ሱስ መሰረታዊ ነገሮች በሙሉ!

ስለ ሱስ መሰረታዊ ነገሮች በሙሉ!

ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም... March 03, 2023 Last Updated March 03, 2023
ይሠለቻል ወይ???

ይሠለቻል ወይ???

ተፈጥሮ አትጠገብም። ተፈጥሮ አትሰለችም። ሰው የሰራው ሁሉ ወቅቱን ጠብቆ ይሰለቻል፡፡ እምዬ ተፈጥሮ ግን ሁሌም እያደር አዲስ ነች፡፡ ብንገልጣት ብንገልጣት ብንገልጣት እኛ እናልቃለን እንጂ እሷ እዛው ነች፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይ... January 23, 2023 Last Updated January 23, 2023
የቱሉ ፎርሳን ደራሲ እኔ እንደምገምተው…

የቱሉ ፎርሳን ደራሲ እኔ እንደምገምተው…

ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም... January 23, 2023 Last Updated January 23, 2023
በአዲስ አበባ ምሽቶች ለሊት አከናውነናቸው ጠዋት ትንፍሽ ከማንልባቸው ጉዳዮች መሃል

በአዲስ አበባ ምሽቶች ለሊት አከናውነናቸው ጠዋት ትንፍሽ ከማንልባቸው ጉዳዮች መሃል

ድሮ ገና ለማጅ ጠጪዎች እያለን… እንደማንኛውም ለማጅ ጠጪ የለሊቱ አጠጣታችን ካርታ አልነበረውም፡፡ ዕለቱ ፒያሳ ላይ ተጀምሮ በቦሌ አርጎ ካሳንቺስ ሊጠናቀቅ ይችላል፡፡ማንም ምንም አያውቅም፡፡ እና በዚ ጊዜ እጅግ አሰልቺውና... January 23, 2023 Last Updated January 23, 2023

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement