8ኛ ክፍል እያለን የሉላደይን እንግሊዝኛ መጽሐፍ የሰረኩት እኔ አልነበርኩም!
25 አመት በሙሉ ለማንም ሰው ተናግሬ አላውቅም። ግን ያኔ የሉላደይን መፅሃፍ የሰረቀው ተብዬ በአደባባይ ተገርፌያለሁ። "ሌባ ሌባ ሌባ" እያሉ እየተከተሉ ዘፍነውበኛል። ከመገረፉ በላይ ዘፈኑ ያም ነበር። የሉ... ልዩ ልዩ November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025መልህክትሽ እንደወረደ ..... ሃሳብሽን ኩልል አርገሽ መግለፅ ስለምትችይ ..... ከኮመንት ቦታ በጣም ፊለፊት መሆን ስላለበት
በአካል አንድ ቀን ካየሁህ ውጪ በፌስቡክ ነበር የማውቅህ። ኮሜርስ አካባቢ ያለ መጠጥ ቤት ያዘወትራል ላሳይሽ ብሎ ሲያመጣኝ ጥርስህ እንደዛ አብጦ አልኮል ትጠጣ ነበር። ከዛ ከኪስህ የጥርስ መዳኒት አውጥተህ በአልኮል ስትወስ... መልህክት November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025ያለ ቡና ሁለተኛ ቀን ከማስታወሻ ደብተሬ
ሁለተኛ ቀን ያለ ቡና ተጠናቆ ሶስተኛው ቀን ሊጀምር ነው፡፡ ራስ ምታቱ ግን የሌለ ነው፡፡ በህይወቴ ከለር ያለው ራስ ምታት የገጠመኝ አሁን ይመስለኛል፡፡ ነጭ ራስ ምታት ታውቃላቹ? ነጭ ራስ ምታት ነው የያዘኝ፡፡ ጭንቅላቴን... ሱስ ነክ November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025Free Ethiopian Calendar Widget for Blog and Website
Copy the following HTML code and paste it at your desired place!!! <!-------Do not change below this line-------> <div align="... Javascript November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025ቁርጥራጭ ሃሳቦች ፫
<<ዲዲጋ ፋዲዳ ከንዳቴ? >> "ኡፋንቻ አንቻቦ እና ሽባቦ ቁጭ ብለው ስለ ህይወታቸው እያወሩ ነው። ሶስቱም የባህል ሰለባዎች ናቸው። የሶስቱም ለትዳር መንደርደሪያ መንገድ መልካም አልነበረም። ... ቁርጥራጭ November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
Subscribe to:
Posts (Atom)







