Komentar baru

Advertisement
በአዲስ አበባ ምሽቶች ለሊት አከናውነናቸው ጠዋት ትንፍሽ ከማንልባቸው ጉዳዮች መሃል

በአዲስ አበባ ምሽቶች ለሊት አከናውነናቸው ጠዋት ትንፍሽ ከማንልባቸው ጉዳዮች መሃል

ድሮ ገና ለማጅ ጠጪዎች እያለን… እንደማንኛውም ለማጅ ጠጪ የለሊቱ አጠጣታችን ካርታ አልነበረውም፡፡ ዕለቱ ፒያሳ ላይ ተጀምሮ በቦሌ አርጎ ካሳንቺስ ሊጠናቀቅ ይችላል፡፡ማንም ምንም አያውቅም፡፡ እና በዚ ጊዜ እጅግ አሰልቺውና... January 23, 2023 Last Updated January 23, 2023
አዳም ረታ፣ ራሚሱ እና ኑረዲን

አዳም ረታ፣ ራሚሱ እና ኑረዲን

ከአንዲት ንባብ ወዳጅ ልጅ ጋር እያወራን “ከአዳም ረታ ስራዎች (አፍ) በጣም ያስጠላኛል” አለቺኝ። ያስጠላኛል ከባድ ስሜት ነው። ምክንያቷን ቶሎ ማወቅ ፈልጌያለሁ። በርግጥ አፍ በግሌ አዳም ረታ ከስራዎቹ ሁሉ የቸኮለበት ነ... January 22, 2023 Last Updated January 22, 2023
የተማሪ አበሳና የአናሎጉ ጊዜያችን ትዝታ

የተማሪ አበሳና የአናሎጉ ጊዜያችን ትዝታ

በኛ ተማሪነት ጊዜ የነበሩት ባንኮች ጥቂቶች ነበሩ። ኤቲአኤም ምናምን ጭራሽ አይታሰብም። ሁሉም ነገር አናሎግ ነበር። አንዳንዴ የተላከልን ብር በእግሩ የሚመጣ ነው የሚመስለው። አስቸኳዩ ራሱ ይዘገይ ነበር። ወላጅ ደግሞ በአ... January 21, 2023 Last Updated January 21, 2023
ፍቅሬ ሁሉ ነገርሽ ደስ አይለኝም…

ፍቅሬ ሁሉ ነገርሽ ደስ አይለኝም…

<<በነ ሚስተር X ሃገር… ማንም እየተነሳ ገጣሚ ነኝ ሲል ያሳፍራል!>> ይህ የአንድ ወዳጄ የተለመደ ንግግሩ ነው። በርግጥ ሚስተር X ከኔም ከምርጫዎቼ እንደ አንዱ ነው… ልዩነታችን ግን ሚስተር ኤክ... November 04, 2022 Last Updated November 04, 2022
My Favorite Movies

My Favorite Movies

I ORIGINS (2014) [፩] INTO THE WILD (2007) [፪] THE SHAWSHANK REDEMPTION (1994) [፫] The Book Thief (20... October 21, 2022 Last Updated October 21, 2022

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement