መጻሕፍት
Showing posts with label መጻሕፍት. Show all posts
Showing posts with label መጻሕፍት. Show all posts
የቱሉ ፎርሳን ደራሲ እኔ እንደምገምተው…
ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም... መጻሕፍት January 23, 2023 Last Updated January 23, 2023አዳም ረታ፣ ራሚሱ እና ኑረዲን
ከአንዲት ንባብ ወዳጅ ልጅ ጋር እያወራን “ከአዳም ረታ ስራዎች (አፍ) በጣም ያስጠላኛል” አለቺኝ። ያስጠላኛል ከባድ ስሜት ነው። ምክንያቷን ቶሎ ማወቅ ፈልጌያለሁ። በርግጥ አፍ በግሌ አዳም ረታ ከስራዎቹ ሁሉ የቸኮለበት ነ... መጻሕፍት ሱስ ነክ January 22, 2023 Last Updated January 22, 2023ፍቅሬ ሁሉ ነገርሽ ደስ አይለኝም…
<<በነ ሚስተር X ሃገር… ማንም እየተነሳ ገጣሚ ነኝ ሲል ያሳፍራል!>> ይህ የአንድ ወዳጄ የተለመደ ንግግሩ ነው። በርግጥ ሚስተር X ከኔም ከምርጫዎቼ እንደ አንዱ ነው… ልዩነታችን ግን ሚስተር ኤክ... New መጻሕፍት November 04, 2022 Last Updated November 04, 2022ያላቻ ጋብቻ!
የሃገራችን ተውኔቶች እስከ ሚሊኒየማችን ድረስ በመድረክ የታዩት በቁጥር ከ150 እስከ 200 ቢደርሱ ነው። ከሚሊየነሙ በኋላ ቁጥራቸው መረጃ የለኝም። ይሄንን መረጃ ያገኘሁበት "ያሠርቱ ምእት የብርዕ ምርት ክፍል ፩... መጻሕፍት July 28, 2022 Last Updated July 28, 2022How to analyze people on sight!
በዓሉ ግርማ በግሌ ምርጥ በሆነው ስራው፣ ከአድማስ ባሻገር ላይ ይሄን ያነሳል <<የትምህርት አላማው እያንዳንዱን ሰው ራሱን፣ ማንነቱን፣ የተፈጥሮ ችሎታውን እንዲያውቅ ማድረግ ነበር።>> መቶ በመቶ የምስማ... መጻሕፍት January 26, 2022 Last Updated January 26, 2022
Subscribe to:
Posts (Atom)

Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም...
-
በዓሉ ግርማ በግሌ ምርጥ በሆነው ስራው፣ ከአድማስ ባሻገር ላይ ይሄን ያነሳል <<የትምህርት አላማው እያንዳንዱን ሰው ራሱን፣ ማንነቱን፣ የተፈጥሮ ችሎታውን እንዲያውቅ ማድረግ ነበር።>> መቶ በመቶ የምስማ...
-
(፩) ሰምራን እወዳታለሁ። የምወዳት በራሷ ዓለም ደስተኛ ስለሆነች ነው። አታስጨንቀኝም። አብረን ስንጃጃል እጅግ ደስ ይለኛል። አብረው ከተጃጃሉት ሰው ጋር አብረው ቁምነገር መስራት የገለባ ያህል መቅለሉን...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
ተፈጥሮ አትጠገብም። ተፈጥሮ አትሰለችም። ሰው የሰራው ሁሉ ወቅቱን ጠብቆ ይሰለቻል፡፡ እምዬ ተፈጥሮ ግን ሁሌም እያደር አዲስ ነች፡፡ ብንገልጣት ብንገልጣት ብንገልጣት እኛ እናልቃለን እንጂ እሷ እዛው ነች፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይ...
-
በአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች ላይ የሆነ ሰው የሆነ ሀሳብ ሰነዘረ። አንድ ወዳጄ ደግሞ ምን ትላለህ ብሎ ስሜን ሸነቆረው በሌለሁበት… እዚሁ ሰፈሬ ሆኜ የሆነ ነገር ልበል፡፡ ቀጥታ ከምመልስ እንዲህ ላርገው፡፡ የትኛውም መፅሃ...
Teman
