Komentar baru

Advertisement
Showing posts with label ጨዋታ. Show all posts
Showing posts with label ጨዋታ. Show all posts
ትመጫለሽ ብዬ........

ትመጫለሽ ብዬ........

  ዝምብዬ ሳስበው ሳስበው ግን "ትመጫለሽ ብዬ..." የሚለው የሕዝብ መንቶ ግጥም ሲጀምር ብዙ ሰው ቀድሞ የሚያስበው "ሳይ ማዶ ሳይ ማዶ"ን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ገብረክርስቶስ ደስታም “ቀረሽ ... October 09, 2024 Last Updated October 09, 2024
ሳሚን ማን ገደለው? እና የሳሚ ሞት ሃናን ምን አሳቃት?

ሳሚን ማን ገደለው? እና የሳሚ ሞት ሃናን ምን አሳቃት?

  "ሲበዛ ጨካኝ ነው! ሲበዛ!" "ምናረገ በናትሽ?" "ዶሮዋን እንዴት ዘቅዝቆ እንደያዛት ብታይ?!" "እውነትሽን ነው ዘቅዝቆ ያዛት?" "ብነግርህ አታ... October 02, 2024 Last Updated October 02, 2024
ትውስታ ዘ መልመጃ!

ትውስታ ዘ መልመጃ!

 ''ድሮ የመልመጃ ጥያቄ ትሰጠን ነበር አሁን ትተሃል…'' የሚል ቅልብጭ ያለ ደስ የሚል አስተያየት ደረሰኝ፡፡ ለአስተያየት መስጫ ኮሮጆዬ ያለኝን ክብር ለማሳየት ያህል ... አስተያየቱን ተቀብዬ የ... March 24, 2024 Last Updated March 24, 2024
በአዲስ አበባ ምሽቶች ለሊት አከናውነናቸው ጠዋት ትንፍሽ ከማንልባቸው ጉዳዮች መሃል

በአዲስ አበባ ምሽቶች ለሊት አከናውነናቸው ጠዋት ትንፍሽ ከማንልባቸው ጉዳዮች መሃል

ድሮ ገና ለማጅ ጠጪዎች እያለን… እንደማንኛውም ለማጅ ጠጪ የለሊቱ አጠጣታችን ካርታ አልነበረውም፡፡ ዕለቱ ፒያሳ ላይ ተጀምሮ በቦሌ አርጎ ካሳንቺስ ሊጠናቀቅ ይችላል፡፡ማንም ምንም አያውቅም፡፡ እና በዚ ጊዜ እጅግ አሰልቺውና... January 23, 2023 Last Updated January 23, 2023
የተማሪ አበሳና የአናሎጉ ጊዜያችን ትዝታ

የተማሪ አበሳና የአናሎጉ ጊዜያችን ትዝታ

በኛ ተማሪነት ጊዜ የነበሩት ባንኮች ጥቂቶች ነበሩ። ኤቲአኤም ምናምን ጭራሽ አይታሰብም። ሁሉም ነገር አናሎግ ነበር። አንዳንዴ የተላከልን ብር በእግሩ የሚመጣ ነው የሚመስለው። አስቸኳዩ ራሱ ይዘገይ ነበር። ወላጅ ደግሞ በአ... January 21, 2023 Last Updated January 21, 2023
ቤቴ እና አዋሳኞቿ!

ቤቴ እና አዋሳኞቿ!

  ብቻዬን ነው የምኖረው አንዲት ቤት ውስጥ። ቤቴን በሶስቱም ግድግዳ ቤቶች ያዋስኗታል። መቼስ ለቤት በደቡብ በምስራቅ በአራቱም አቅጣጫ አይባልም እንጂ ብል ደስ የሚለኝ እንደሱ ነበር። ሆኖም በስተግራ በኩል አደፍርስ እና ... September 26, 2022 Last Updated September 26, 2022
ሱቃቴዋ

ሱቃቴዋ

ችግራችን እንደ መልካችን ብዙ ነው። ለአንዳንዶቻችን የአንዳንዳችን ችግር ምንማችንም ነው። ለምሳሌ እኔ የሰናይትን "ሱቃቴ" መሆን ከቁብ ቆጥሬው አላውቅም ነበር። ስሜቱንም ላውቀውም ልገምተውም ስለማልችል አይ... May 16, 2022 Last Updated May 16, 2022
ሽንኩርት ለምን ያስለቅሰናል?

ሽንኩርት ለምን ያስለቅሰናል?

ባል እና ሚስቱ ከመሸ ደወሉልኝ… ስልካቸው ላውድ ላይ እንደሆነ ያስታውቃል። ሰላምታ የለ ምን የለ…  "ዛሬ ሰይፉን አየኸው?" ባልየው ጀመረ። <<አላየሁትም… ምነው?>>... April 10, 2022 Last Updated April 10, 2022
የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ

የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ

(እውነተኛ ታሪከ ትንሽ ተቀባብቶ) ያኔ……………………………… ገና ትኩስ ተመራቂዎች ሆነን ነው። ክረምቱ ራሱ ገና ትኩስ ነበር። ያው ከክፈለሃገር አዲስ አበባ የመጡ ተማሪዎች እንደሚያደርጉት…  ከየቤታችን የ... March 19, 2022 Last Updated March 19, 2022
እኔና ፌስቡኬ…

እኔና ፌስቡኬ…

የግል ፌስቡኬ ከ1 see more በፊት… ★ ሃኒ የልጇን ፎቶ ገጭ አርጋዋለች… ወላድ በድባብ ትሂድ! ከሃኒ ጋር የፌስቡክ ትውውቃችን ምንም ትዝ አይለኝም… እንዴት ጓደኛማቾች እንደሆንን ራሱ ዙከርበርግ ይወቀው…  ስለዚህ ... June 27, 2017 Last Updated June 27, 2017
የጠሹ ማስታወሻ

የጠሹ ማስታወሻ

*** መጀመሪያ ቀን አንድ ሁለት ሶስት አራት እስኪ ቁጥር ጥሩ,,,, ቁጥርጥሩ,,, ጥሩ ተጀመረ። ከኛ ቤት በላይ ዳገት አለ። ዳገቱ ላይ ቤቶች አሉ። ቤቶቹ ውስጥ ሰዎች አሉ። ውሻም ያላቸው አሉ። አይጦችም ያላቸው ... December 21, 2016 Last Updated December 21, 2016

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement