ጨዋታ
Showing posts with label ጨዋታ. Show all posts
Showing posts with label ጨዋታ. Show all posts
ሳሚን ማን ገደለው? እና የሳሚ ሞት ሃናን ምን አሳቃት?
"ሲበዛ ጨካኝ ነው! ሲበዛ!" "ምናረገ በናትሽ?" "ዶሮዋን እንዴት ዘቅዝቆ እንደያዛት ብታይ?!" "እውነትሽን ነው ዘቅዝቆ ያዛት?" "ብነግርህ አታ... ጨዋታ October 02, 2024 Last Updated October 02, 2024ትውስታ ዘ መልመጃ!
''ድሮ የመልመጃ ጥያቄ ትሰጠን ነበር አሁን ትተሃል…'' የሚል ቅልብጭ ያለ ደስ የሚል አስተያየት ደረሰኝ፡፡ ለአስተያየት መስጫ ኮሮጆዬ ያለኝን ክብር ለማሳየት ያህል ... አስተያየቱን ተቀብዬ የ... ጨዋታ March 24, 2024 Last Updated March 24, 2024በአዲስ አበባ ምሽቶች ለሊት አከናውነናቸው ጠዋት ትንፍሽ ከማንልባቸው ጉዳዮች መሃል
ድሮ ገና ለማጅ ጠጪዎች እያለን… እንደማንኛውም ለማጅ ጠጪ የለሊቱ አጠጣታችን ካርታ አልነበረውም፡፡ ዕለቱ ፒያሳ ላይ ተጀምሮ በቦሌ አርጎ ካሳንቺስ ሊጠናቀቅ ይችላል፡፡ማንም ምንም አያውቅም፡፡ እና በዚ ጊዜ እጅግ አሰልቺውና... ጨዋታ January 23, 2023 Last Updated January 23, 2023የተማሪ አበሳና የአናሎጉ ጊዜያችን ትዝታ
በኛ ተማሪነት ጊዜ የነበሩት ባንኮች ጥቂቶች ነበሩ። ኤቲአኤም ምናምን ጭራሽ አይታሰብም። ሁሉም ነገር አናሎግ ነበር። አንዳንዴ የተላከልን ብር በእግሩ የሚመጣ ነው የሚመስለው። አስቸኳዩ ራሱ ይዘገይ ነበር። ወላጅ ደግሞ በአ... ጨዋታ January 21, 2023 Last Updated January 21, 2023ቤቴ እና አዋሳኞቿ!
ብቻዬን ነው የምኖረው አንዲት ቤት ውስጥ። ቤቴን በሶስቱም ግድግዳ ቤቶች ያዋስኗታል። መቼስ ለቤት በደቡብ በምስራቅ በአራቱም አቅጣጫ አይባልም እንጂ ብል ደስ የሚለኝ እንደሱ ነበር። ሆኖም በስተግራ በኩል አደፍርስ እና ... አንድ ለመንገድ ጨዋታ September 26, 2022 Last Updated September 26, 2022ሱቃቴዋ
ችግራችን እንደ መልካችን ብዙ ነው። ለአንዳንዶቻችን የአንዳንዳችን ችግር ምንማችንም ነው። ለምሳሌ እኔ የሰናይትን "ሱቃቴ" መሆን ከቁብ ቆጥሬው አላውቅም ነበር። ስሜቱንም ላውቀውም ልገምተውም ስለማልችል አይ... ጨዋታ May 16, 2022 Last Updated May 16, 2022ሽንኩርት ለምን ያስለቅሰናል?
ባል እና ሚስቱ ከመሸ ደወሉልኝ… ስልካቸው ላውድ ላይ እንደሆነ ያስታውቃል። ሰላምታ የለ ምን የለ… "ዛሬ ሰይፉን አየኸው?" ባልየው ጀመረ። <<አላየሁትም… ምነው?>>... ጨዋታ April 10, 2022 Last Updated April 10, 2022የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ
(እውነተኛ ታሪከ ትንሽ ተቀባብቶ) ያኔ……………………………… ገና ትኩስ ተመራቂዎች ሆነን ነው። ክረምቱ ራሱ ገና ትኩስ ነበር። ያው ከክፈለሃገር አዲስ አበባ የመጡ ተማሪዎች እንደሚያደርጉት… ከየቤታችን የ... ሱስ ነክ ጨዋታ March 19, 2022 Last Updated March 19, 2022እኔና ፌስቡኬ…
የግል ፌስቡኬ ከ1 see more በፊት… ★ ሃኒ የልጇን ፎቶ ገጭ አርጋዋለች… ወላድ በድባብ ትሂድ! ከሃኒ ጋር የፌስቡክ ትውውቃችን ምንም ትዝ አይለኝም… እንዴት ጓደኛማቾች እንደሆንን ራሱ ዙከርበርግ ይወቀው… ስለዚህ ... ጨዋታ June 27, 2017 Last Updated June 27, 2017
Subscribe to:
Posts (Atom)

Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
በዓሉ ግርማ በግሌ ምርጥ በሆነው ስራው፣ ከአድማስ ባሻገር ላይ ይሄን ያነሳል <<የትምህርት አላማው እያንዳንዱን ሰው ራሱን፣ ማንነቱን፣ የተፈጥሮ ችሎታውን እንዲያውቅ ማድረግ ነበር።>> መቶ በመቶ የምስማ...
-
(፩) ሰምራን እወዳታለሁ። የምወዳት በራሷ ዓለም ደስተኛ ስለሆነች ነው። አታስጨንቀኝም። አብረን ስንጃጃል እጅግ ደስ ይለኛል። አብረው ከተጃጃሉት ሰው ጋር አብረው ቁምነገር መስራት የገለባ ያህል መቅለሉን...
-
ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም...
-
የግል ፌስቡኬ ከ1 see more በፊት… ★ ሃኒ የልጇን ፎቶ ገጭ አርጋዋለች… ወላድ በድባብ ትሂድ! ከሃኒ ጋር የፌስቡክ ትውውቃችን ምንም ትዝ አይለኝም… እንዴት ጓደኛማቾች እንደሆንን ራሱ ዙከርበርግ ይወቀው… ስለዚህ ...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
I ORIGINS (2014) [፩] INTO THE WILD (2007) [፪] THE SHAWSHANK REDEMPTION (1994) [፫] The Book Thief (20...
Teman
