Komentar baru

Advertisement
Showing posts with label ግጥም. Show all posts
Showing posts with label ግጥም. Show all posts
የአፍቃሪ እሳቤና የተፈቃሪ ፍላጎት…

የአፍቃሪ እሳቤና የተፈቃሪ ፍላጎት…

ንቤ ዝም ብትል ቃል ባይወጣ ካ'ፏ  ባዶ እጄን እንዳልቆም ከክቡር ደጃፏ  "ለዓይኗ ሞላ የሚል ሲገባም ከ'ቅፏ  ምን ይዤ ልጠጋት ፍቅርን የሚያረግ ፏ"  እያልኩ...  እጅ መንሻ ሳስስ ዝሆን... August 16, 2022 Last Updated August 16, 2022
ክልስ ፈጠራዎች!!!

ክልስ ፈጠራዎች!!!

አለ እንዴ!? ካልነበር አለም ዉስጥ ያልነበር አፍልቆ የታየ በምድር ከሰው ልጆች ልቆ? አረ የለም! ህይወት ለሰው ልጅ ዘር እንዲማ አደለም::  January 04, 2017 Last Updated January 04, 2017
ንገሪኝ

ንገሪኝ

ስበትን ድል ነስተው፣ አየሩንም ቀዝፈው ተንሳፈው ሊያንሳፉሽ፣ ያለሙት እግሮችሽ ድንገት! ብርክርክ እያሉ እንኳን ከሰዉ ጋር ከመሬት ቢጣሉ ንገሪኛ ፍቅር ምን ታረጊ ነበር? ከመውደቅሽ በቀር… January 03, 2017 Last Updated January 03, 2017
የፍቅር ከፍታ!!!

የፍቅር ከፍታ!!!

ውዴ! መሄድሽን የሰሙ በሙሉ ተከፍቼ ቢያዩኝ "ጎዳችው" እንዳይሉ ስምሽ በጥርሳቸው እንዳይገባ ብዬ ባ‘ደባባይ ፈገግኩ ስብራቴን ችዬ።  ፍቅሬ! ላንቺ ስም ነው ዛሬም መጨነቄ በሰው እንዳይታይ የጠቆረ... December 21, 2016 Last Updated December 21, 2016
አንቺን የሚያስታውስ ሁሉን ማጥፋት ማለት!!!

አንቺን የሚያስታውስ ሁሉን ማጥፋት ማለት!!!

ትላንት ማታ! "አንቺን የሚያስታውስ ሁሉን አጠፋለው በቃ ተስፋ ቁረጭ ያኔ እረሳሻለው።" ብዬ ቻዎ ብዬሽ፣ ካልጋ ላይ ከርሜ ጠዋት አንቺን ተክቶ፣ "እሪ" ሲል አላርሜ እየተነጫ... December 21, 2016 Last Updated December 21, 2016

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement