ግጥም
Showing posts with label ግጥም. Show all posts
Showing posts with label ግጥም. Show all posts
ክልስ ፈጠራዎች!!!
አለ እንዴ!? ካልነበር አለም ዉስጥ ያልነበር አፍልቆ የታየ በምድር ከሰው ልጆች ልቆ? አረ የለም! ህይወት ለሰው ልጅ ዘር እንዲማ አደለም:: 2016 ግጥም January 04, 2017 Last Updated January 04, 2017ንገሪኝ
ስበትን ድል ነስተው፣ አየሩንም ቀዝፈው ተንሳፈው ሊያንሳፉሽ፣ ያለሙት እግሮችሽ ድንገት! ብርክርክ እያሉ እንኳን ከሰዉ ጋር ከመሬት ቢጣሉ ንገሪኛ ፍቅር ምን ታረጊ ነበር? ከመውደቅሽ በቀር… 2016 ግጥም January 03, 2017 Last Updated January 03, 2017የፍቅር ከፍታ!!!
ውዴ! መሄድሽን የሰሙ በሙሉ ተከፍቼ ቢያዩኝ "ጎዳችው" እንዳይሉ ስምሽ በጥርሳቸው እንዳይገባ ብዬ ባ‘ደባባይ ፈገግኩ ስብራቴን ችዬ። ፍቅሬ! ላንቺ ስም ነው ዛሬም መጨነቄ በሰው እንዳይታይ የጠቆረ... 2016 ግጥም December 21, 2016 Last Updated December 21, 2016አንቺን የሚያስታውስ ሁሉን ማጥፋት ማለት!!!
ትላንት ማታ! "አንቺን የሚያስታውስ ሁሉን አጠፋለው በቃ ተስፋ ቁረጭ ያኔ እረሳሻለው።" ብዬ ቻዎ ብዬሽ፣ ካልጋ ላይ ከርሜ ጠዋት አንቺን ተክቶ፣ "እሪ" ሲል አላርሜ እየተነጫ... 2016 ግጥም December 21, 2016 Last Updated December 21, 2016
Subscribe to:
Posts (Atom)

Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም...
-
በዓሉ ግርማ በግሌ ምርጥ በሆነው ስራው፣ ከአድማስ ባሻገር ላይ ይሄን ያነሳል <<የትምህርት አላማው እያንዳንዱን ሰው ራሱን፣ ማንነቱን፣ የተፈጥሮ ችሎታውን እንዲያውቅ ማድረግ ነበር።>> መቶ በመቶ የምስማ...
-
(፩) ሰምራን እወዳታለሁ። የምወዳት በራሷ ዓለም ደስተኛ ስለሆነች ነው። አታስጨንቀኝም። አብረን ስንጃጃል እጅግ ደስ ይለኛል። አብረው ከተጃጃሉት ሰው ጋር አብረው ቁምነገር መስራት የገለባ ያህል መቅለሉን...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
ተፈጥሮ አትጠገብም። ተፈጥሮ አትሰለችም። ሰው የሰራው ሁሉ ወቅቱን ጠብቆ ይሰለቻል፡፡ እምዬ ተፈጥሮ ግን ሁሌም እያደር አዲስ ነች፡፡ ብንገልጣት ብንገልጣት ብንገልጣት እኛ እናልቃለን እንጂ እሷ እዛው ነች፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይ...
-
በአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች ላይ የሆነ ሰው የሆነ ሀሳብ ሰነዘረ። አንድ ወዳጄ ደግሞ ምን ትላለህ ብሎ ስሜን ሸነቆረው በሌለሁበት… እዚሁ ሰፈሬ ሆኜ የሆነ ነገር ልበል፡፡ ቀጥታ ከምመልስ እንዲህ ላርገው፡፡ የትኛውም መፅሃ...
Teman
