ቁምነገር
Showing posts with label ቁምነገር. Show all posts
Showing posts with label ቁምነገር. Show all posts
ፀሃይ ውጪ ውጪ…
"በአንቺ ጫማ ቆሜያለሁ ህመምሽ ይገባኛል!" አልልሽም። ማናችንም የማናችንም ህመም አይገባንም። እንዲገባኝ ግን ጥሬያለሁ ማለት እችላለሁ። እናም ይሄን ልልሽ ወደድሁ… ያዘንሽበት፣ የተጨነ... ቁምነገር June 01, 2022 Last Updated June 01, 2022Still writing
አዳም ረታ እቴሜቴ ሎሚ ሽታ መፅሃፉ ላይ "የስብሐት ጢም" የተሰኘ እጅግ የምወደው ስራ አለው። ያው የሚያወራው ስለ ድርሰት፣ ደራሲነት እና ሐበሻዊነት ነው። እዛ ላይ የስብሐት ሚስት ገፀባ... ልዩ ልዩ ቁምነገር April 04, 2022 Last Updated April 04, 2022ተመስገን ገብሬ
ከዕለታት በአንድ ቀን የጉለሌው ሰካራም የተሰኘ እጅግ ያጠረ አጭር ልቦለድ አነበብኩ። የሆነ ነገሩ ገረመኝ ግን ስፋቱን አላስተዋልኩትም ነበር። ወይም በወቅቱ ስፋቱን የምረዳበት ሁኔታ ላይ አልነበርኩም። ጊዜ ሄዶ ጊዜ መጣና ... ቁምነገር March 06, 2022 Last Updated March 06, 2022የዝንጀሮ ቆለጥ፣ ፍሩጣ (ሆጲ)
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ... ቁምነገር ተፈጥሮ January 26, 2022 Last Updated January 26, 2022ያለ ፌስቡክ መኖር…
ክፍል አንድ እንደ መግቢያ ማስታወሻ 1:– የዚህ ብሎግ መነሻም መድረሻም ፌስቡክ መጠቀም መተው ፈልጎ ላቃተው ብቻ ነው። ፌስቡክ ተመችቶት (ለፈለገው አላማ ሆኖለት) በፌስቡክ ምርቃና… ፌስቡክዬ የኔ አላማ ስላ... ሱስ ነክ ቁምነገር March 04, 2020 Last Updated March 04, 2020
Subscribe to:
Posts (Atom)
Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
በዓሉ ግርማ በግሌ ምርጥ በሆነው ስራው፣ ከአድማስ ባሻገር ላይ ይሄን ያነሳል <<የትምህርት አላማው እያንዳንዱን ሰው ራሱን፣ ማንነቱን፣ የተፈጥሮ ችሎታውን እንዲያውቅ ማድረግ ነበር።>> መቶ በመቶ የምስማ...
-
(፩) ሰምራን እወዳታለሁ። የምወዳት በራሷ ዓለም ደስተኛ ስለሆነች ነው። አታስጨንቀኝም። አብረን ስንጃጃል እጅግ ደስ ይለኛል። አብረው ከተጃጃሉት ሰው ጋር አብረው ቁምነገር መስራት የገለባ ያህል መቅለሉን...
-
የግል ፌስቡኬ ከ1 see more በፊት… ★ ሃኒ የልጇን ፎቶ ገጭ አርጋዋለች… ወላድ በድባብ ትሂድ! ከሃኒ ጋር የፌስቡክ ትውውቃችን ምንም ትዝ አይለኝም… እንዴት ጓደኛማቾች እንደሆንን ራሱ ዙከርበርግ ይወቀው… ስለዚህ ...
-
I ORIGINS (2014) [፩] INTO THE WILD (2007) [፪] THE SHAWSHANK REDEMPTION (1994) [፫] The Book Thief (20...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
(፩) "አራትመቶ ፍቅር ሶስት መቶ ብርጭቆ ከፊቴ ታጭቆ" የሚል ማንጎራጎር ሰማሁ። ፍሬው ተመስገን ነው። ብዙ ጊዜ እንደዚህ ያደርገዋል… ሌላ ሰው መጠጥ ቤት ውስጥ እያለ ፈፅሞ ትንፍ...