Komentar baru

Advertisement
Showing posts with label ቁምነገር. Show all posts
Showing posts with label ቁምነገር. Show all posts
ለአንዳንድ ኢአማንያን…

ለአንዳንድ ኢአማንያን…

ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል።   (ጤና... June 27, 2022 Last Updated June 27, 2022
ፀሃይ ውጪ ውጪ…

ፀሃይ ውጪ ውጪ…

"በአንቺ ጫማ ቆሜያለሁ ህመምሽ ይገባኛል!" አልልሽም። ማናችንም የማናችንም ህመም አይገባንም። እንዲገባኝ ግን ጥሬያለሁ ማለት እችላለሁ። እናም ይሄን ልልሽ ወደድሁ…  ያዘንሽበት፣ የተጨነ... June 01, 2022 Last Updated June 01, 2022
Still writing

Still writing

አዳም ረታ እቴሜቴ ሎሚ ሽታ መፅሃፉ ላይ "የስብሐት ጢም" የተሰኘ እጅግ የምወደው ስራ አለው። ያው የሚያወራው ስለ ድርሰት፣ ደራሲነት እና ሐበሻዊነት ነው። እዛ ላይ የስብሐት ሚስት ገፀባ... April 04, 2022 Last Updated April 04, 2022
ተመስገን ገብሬ

ተመስገን ገብሬ

ከዕለታት በአንድ ቀን የጉለሌው ሰካራም የተሰኘ እጅግ ያጠረ አጭር ልቦለድ አነበብኩ። የሆነ ነገሩ ገረመኝ ግን ስፋቱን አላስተዋልኩትም ነበር። ወይም በወቅቱ ስፋቱን የምረዳበት ሁኔታ ላይ አልነበርኩም። ጊዜ ሄዶ ጊዜ መጣና ... March 06, 2022 Last Updated March 06, 2022
የዝንጀሮ ቆለጥ፣ ፍሩጣ (ሆጲ)

የዝንጀሮ ቆለጥ፣ ፍሩጣ (ሆጲ)

<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ... January 26, 2022 Last Updated January 26, 2022
ያለ ፌስቡክ መኖር…

ያለ ፌስቡክ መኖር…

ክፍል አንድ እንደ መግቢያ ማስታወሻ 1:– የዚህ ብሎግ መነሻም መድረሻም ፌስቡክ መጠቀም መተው ፈልጎ ላቃተው ብቻ ነው። ፌስቡክ ተመችቶት (ለፈለገው አላማ ሆኖለት) በፌስቡክ ምርቃና… ፌስቡክዬ የኔ አላማ ስላ... March 04, 2020 Last Updated March 04, 2020

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement