አርብ መጋቢት 26, 2017 ዓ.ም

Komentar baru

Advertisement
Showing posts with label ሱስ ነክ. Show all posts
Showing posts with label ሱስ ነክ. Show all posts
The Rebirth of the Eagle

The Rebirth of the Eagle

ቀጣዩን ታሪክ አንዳንዶች "ተረት ነው!" ይላሉ፡፡ አንዳንዶች ደሞ "አይደለም እውነት ነው!" ይላሉ፡፡ ታላቁ መፅሃፍም "ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት÷ ጎልማስነትሽን እንደ ንስር ያ... 6 ወራት በፊት Last Updated 6 ወራት በፊት
ክንፉ ጊዜ … “I believe I can fly” Mode!

ክንፉ ጊዜ … “I believe I can fly” Mode!

ክንፉ ጊዜ የምለው ሱስ በተውን የመጀመሪያው እና ሁለተኛው ዓመት ላይ ያለውን ጊዜ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ይሄንን ወቅት በሚገባ (ማወቅ በሚገባን ልክ አለማወቅ) ዋጋ እንደሚያስከፍል መነገር ስላለበት ነው ክንፉ ጊዜን ማንሳቴ፡፡ ... 11 ወራት በፊት Last Updated 11 ወራት በፊት
ስለ ሱስ መሰረታዊ ነገሮች በሙሉ!

ስለ ሱስ መሰረታዊ ነገሮች በሙሉ!

ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም... 2 ዓመታት በፊት Last Updated 2 ዓመታት በፊት
አዳም ረታ፣ ራሚሱ እና ኑረዲን

አዳም ረታ፣ ራሚሱ እና ኑረዲን

ከአንዲት ንባብ ወዳጅ ልጅ ጋር እያወራን “ከአዳም ረታ ስራዎች (አፍ) በጣም ያስጠላኛል” አለቺኝ። ያስጠላኛል ከባድ ስሜት ነው። ምክንያቷን ቶሎ ማወቅ ፈልጌያለሁ። በርግጥ አፍ በግሌ አዳም ረታ ከስራዎቹ ሁሉ የቸኮለበት ነ... 2 ዓመታት በፊት Last Updated 2 ዓመታት በፊት
እመኛለሁ —ዲንዲን ዲዲን —እመኛለሁ…

እመኛለሁ —ዲንዲን ዲዲን —እመኛለሁ…

  "እመኛለሁ እመኛለሁ  ዘውትር በየለቱ  ላሳካ ኑሮን ከብልሃቱ  እመኛለሁ እመኛለሁ"  ህፃን ልጅ ድክ ድክ ማለት ጀመረና ወደ እሳት ማምራት ጀመረ። ዝምብለን "እፉ ነው!" ብንለው የሚሰማን... 3 ዓመታት በፊት Last Updated 3 ዓመታት በፊት
የጠረጴዛ ጓደኛ!

የጠረጴዛ ጓደኛ!

አንድ ሰሞን ልክ ሲጨልም ለየት ያለ ስሜት ይሰማኝ ነበር። "ከሰዓቴ ልክ ነበር ማለት ነው" እላለሁ ለራሴ። እናም እንደዛ ሰሞን ልማዴ ዎክ ለማድረግ ከቤት ወጣሁ።  መንገዱ ጭር ያለ ነው።... 3 ዓመታት በፊት Last Updated 3 ዓመታት በፊት
የተነቃነቀ ጥርስ…

የተነቃነቀ ጥርስ…

ድሮ በጣም ድሮ ነው… የጥርስ ሕክምና ሳይኖር በፊት የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ አንደኛ፣ ጥርሷን በጠና ታመመች። ያው እንደምታውቁት የጥርስ ህመም እጅግ ከባድ እንደሆነ የተክለሃይማኖት ከፍተኛ ክሊኒክ ማስታወቂያ ጨርሶታል።... 3 ዓመታት በፊት Last Updated 3 ዓመታት በፊት
የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ

የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ

(እውነተኛ ታሪከ ትንሽ ተቀባብቶ) ያኔ……………………………… ገና ትኩስ ተመራቂዎች ሆነን ነው። ክረምቱ ራሱ ገና ትኩስ ነበር። ያው ከክፈለሃገር አዲስ አበባ የመጡ ተማሪዎች እንደሚያደርጉት…  ከየቤታችን የ... 3 ዓመታት በፊት Last Updated 3 ዓመታት በፊት
እጅግ ያልተሳካለት ሚኩ ጌትነት!

እጅግ ያልተሳካለት ሚኩ ጌትነት!

(፩) ሚኩ ጌትነት……………………………………… እንደነሱ አለብስም። እንደነሱ አላወራም። እንደነሱ አልራመድም። እንደነሱም ወጥቼ መግቢያ የለኝም። ዘወትር ከእንቅልፌ ስነሳ ከግቢያችን በራፍ ላይ ባለች ድንጋይ ላይ ነው የምሰጣው።... 3 ዓመታት በፊት Last Updated 3 ዓመታት በፊት
የመጀመሪያው ነበር

የመጀመሪያው ነበር

(፩) ውበት ከዝናብ ጋር በስሱ በሚያካፋባት ግርግራሟ ቅዳሜ፣ በመንገዱ ውስጥ ሰዎች ውር ውር ይላሉ። ዕድሜው ለ30 የተጠጋ የሚመስል ረዥም መልከ መልካም ወጣት የኮቱን ኮሌታ ወደ ላይ አቆልምሞ፣ እጁን በኪሱ ከቶ በዝግታ  ... 3 ዓመታት በፊት Last Updated 3 ዓመታት በፊት

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement