ሱስ ነክ
Showing posts with label ሱስ ነክ. Show all posts
Showing posts with label ሱስ ነክ. Show all posts
ክንፉ ጊዜ … “I believe I can fly” Mode!
ክንፉ ጊዜ የምለው ሱስ በተውን የመጀመሪያው እና ሁለተኛው ዓመት ላይ ያለውን ጊዜ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ይሄንን ወቅት በሚገባ (ማወቅ በሚገባን ልክ አለማወቅ) ዋጋ እንደሚያስከፍል መነገር ስላለበት ነው ክንፉ ጊዜን ማንሳቴ፡፡ ... ሱስ ነክ April 29, 2024 Last Updated April 29, 2024ስለ ሱስ መሰረታዊ ነገሮች በሙሉ!
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም... ሱስ ነክ March 03, 2023 Last Updated March 03, 2023አዳም ረታ፣ ራሚሱ እና ኑረዲን
ከአንዲት ንባብ ወዳጅ ልጅ ጋር እያወራን “ከአዳም ረታ ስራዎች (አፍ) በጣም ያስጠላኛል” አለቺኝ። ያስጠላኛል ከባድ ስሜት ነው። ምክንያቷን ቶሎ ማወቅ ፈልጌያለሁ። በርግጥ አፍ በግሌ አዳም ረታ ከስራዎቹ ሁሉ የቸኮለበት ነ... መጻሕፍት ሱስ ነክ January 22, 2023 Last Updated January 22, 2023እመኛለሁ —ዲንዲን ዲዲን —እመኛለሁ…
"እመኛለሁ እመኛለሁ ዘውትር በየለቱ ላሳካ ኑሮን ከብልሃቱ እመኛለሁ እመኛለሁ" ህፃን ልጅ ድክ ድክ ማለት ጀመረና ወደ እሳት ማምራት ጀመረ። ዝምብለን "እፉ ነው!" ብንለው የሚሰማን... ሱስ ነክ August 18, 2022 Last Updated August 18, 2022የጠረጴዛ ጓደኛ!
አንድ ሰሞን ልክ ሲጨልም ለየት ያለ ስሜት ይሰማኝ ነበር። "ከሰዓቴ ልክ ነበር ማለት ነው" እላለሁ ለራሴ። እናም እንደዛ ሰሞን ልማዴ ዎክ ለማድረግ ከቤት ወጣሁ። መንገዱ ጭር ያለ ነው።... ሱስ ነክ April 02, 2022 Last Updated April 02, 2022የተነቃነቀ ጥርስ…
ድሮ በጣም ድሮ ነው… የጥርስ ሕክምና ሳይኖር በፊት የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ አንደኛ፣ ጥርሷን በጠና ታመመች። ያው እንደምታውቁት የጥርስ ህመም እጅግ ከባድ እንደሆነ የተክለሃይማኖት ከፍተኛ ክሊኒክ ማስታወቂያ ጨርሶታል።... ሱስ ነክ March 28, 2022 Last Updated March 28, 2022የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ
(እውነተኛ ታሪከ ትንሽ ተቀባብቶ) ያኔ……………………………… ገና ትኩስ ተመራቂዎች ሆነን ነው። ክረምቱ ራሱ ገና ትኩስ ነበር። ያው ከክፈለሃገር አዲስ አበባ የመጡ ተማሪዎች እንደሚያደርጉት… ከየቤታችን የ... ሱስ ነክ ጨዋታ March 19, 2022 Last Updated March 19, 2022እጅግ ያልተሳካለት ሚኩ ጌትነት!
(፩) ሚኩ ጌትነት……………………………………… እንደነሱ አለብስም። እንደነሱ አላወራም። እንደነሱ አልራመድም። እንደነሱም ወጥቼ መግቢያ የለኝም። ዘወትር ከእንቅልፌ ስነሳ ከግቢያችን በራፍ ላይ ባለች ድንጋይ ላይ ነው የምሰጣው።... ሱስ ነክ አንድ ለመንገድ March 11, 2022 Last Updated March 11, 2022የመጀመሪያው ነበር
(፩) ውበት ከዝናብ ጋር በስሱ በሚያካፋባት ግርግራሟ ቅዳሜ፣ በመንገዱ ውስጥ ሰዎች ውር ውር ይላሉ። ዕድሜው ለ30 የተጠጋ የሚመስል ረዥም መልከ መልካም ወጣት የኮቱን ኮሌታ ወደ ላይ አቆልምሞ፣ እጁን በኪሱ ከቶ በዝግታ ... ሱስ ነክ March 04, 2022 Last Updated March 04, 2022
Subscribe to:
Posts (Atom)
Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
በዓሉ ግርማ በግሌ ምርጥ በሆነው ስራው፣ ከአድማስ ባሻገር ላይ ይሄን ያነሳል <<የትምህርት አላማው እያንዳንዱን ሰው ራሱን፣ ማንነቱን፣ የተፈጥሮ ችሎታውን እንዲያውቅ ማድረግ ነበር።>> መቶ በመቶ የምስማ...
-
(፩) ሰምራን እወዳታለሁ። የምወዳት በራሷ ዓለም ደስተኛ ስለሆነች ነው። አታስጨንቀኝም። አብረን ስንጃጃል እጅግ ደስ ይለኛል። አብረው ከተጃጃሉት ሰው ጋር አብረው ቁምነገር መስራት የገለባ ያህል መቅለሉን...
-
የግል ፌስቡኬ ከ1 see more በፊት… ★ ሃኒ የልጇን ፎቶ ገጭ አርጋዋለች… ወላድ በድባብ ትሂድ! ከሃኒ ጋር የፌስቡክ ትውውቃችን ምንም ትዝ አይለኝም… እንዴት ጓደኛማቾች እንደሆንን ራሱ ዙከርበርግ ይወቀው… ስለዚህ ...
-
I ORIGINS (2014) [፩] INTO THE WILD (2007) [፪] THE SHAWSHANK REDEMPTION (1994) [፫] The Book Thief (20...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
(፩) "አራትመቶ ፍቅር ሶስት መቶ ብርጭቆ ከፊቴ ታጭቆ" የሚል ማንጎራጎር ሰማሁ። ፍሬው ተመስገን ነው። ብዙ ጊዜ እንደዚህ ያደርገዋል… ሌላ ሰው መጠጥ ቤት ውስጥ እያለ ፈፅሞ ትንፍ...