መሃከል
Showing posts with label መሃከል. Show all posts
Showing posts with label መሃከል. Show all posts
ይሠለቻል ወይ???
ተፈጥሮ አትጠገብም። ተፈጥሮ አትሰለችም። ሰው የሰራው ሁሉ ወቅቱን ጠብቆ ይሰለቻል፡፡ እምዬ ተፈጥሮ ግን ሁሌም እያደር አዲስ ነች፡፡ ብንገልጣት ብንገልጣት ብንገልጣት እኛ እናልቃለን እንጂ እሷ እዛው ነች፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይ... ልዩ ልዩ መሃከል ተፈጥሮ January 23, 2023 Last Updated January 23, 2023My Favorite Movies
I ORIGINS (2014) [፩] INTO THE WILD (2007) [፪] THE SHAWSHANK REDEMPTION (1994) [፫] The Book Thief (20... መሃከል October 21, 2022 Last Updated October 21, 2022እኔ ፒተር ሩሶ አይደለሁም እና ሌሎችም ተረቶች!
አማርኛ መምህራችን ተረት አብዝተው ይወዱ ነበር። አብዝተውም የመሰረት ያስብሉን ነበር። ሁልጊዜ ግን ተረት ነግረውን ከጨረሱ በኋላ ኮስተር ብለው "ከዚህ ምን ተማራቹ ልጆች?" ይሉናል… እኛም ተሽቀዳድመን የ... ልዩ ልዩ መሃከል August 10, 2022 Last Updated August 10, 2022
Subscribe to:
Posts (Atom)

Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
በዓሉ ግርማ በግሌ ምርጥ በሆነው ስራው፣ ከአድማስ ባሻገር ላይ ይሄን ያነሳል <<የትምህርት አላማው እያንዳንዱን ሰው ራሱን፣ ማንነቱን፣ የተፈጥሮ ችሎታውን እንዲያውቅ ማድረግ ነበር።>> መቶ በመቶ የምስማ...
-
(፩) ሰምራን እወዳታለሁ። የምወዳት በራሷ ዓለም ደስተኛ ስለሆነች ነው። አታስጨንቀኝም። አብረን ስንጃጃል እጅግ ደስ ይለኛል። አብረው ከተጃጃሉት ሰው ጋር አብረው ቁምነገር መስራት የገለባ ያህል መቅለሉን...
-
ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም...
-
የግል ፌስቡኬ ከ1 see more በፊት… ★ ሃኒ የልጇን ፎቶ ገጭ አርጋዋለች… ወላድ በድባብ ትሂድ! ከሃኒ ጋር የፌስቡክ ትውውቃችን ምንም ትዝ አይለኝም… እንዴት ጓደኛማቾች እንደሆንን ራሱ ዙከርበርግ ይወቀው… ስለዚህ ...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
I ORIGINS (2014) [፩] INTO THE WILD (2007) [፪] THE SHAWSHANK REDEMPTION (1994) [፫] The Book Thief (20...
Teman
