Komentar baru

Advertisement
Showing posts with label ልዩ ልዩ. Show all posts
Showing posts with label ልዩ ልዩ. Show all posts
ይሠለቻል ወይ???

ይሠለቻል ወይ???

ተፈጥሮ አትጠገብም። ተፈጥሮ አትሰለችም። ሰው የሰራው ሁሉ ወቅቱን ጠብቆ ይሰለቻል፡፡ እምዬ ተፈጥሮ ግን ሁሌም እያደር አዲስ ነች፡፡ ብንገልጣት ብንገልጣት ብንገልጣት እኛ እናልቃለን እንጂ እሷ እዛው ነች፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይ... January 23, 2023 Last Updated January 23, 2023
እኔ ፒተር ሩሶ አይደለሁም እና ሌሎችም ተረቶች!

እኔ ፒተር ሩሶ አይደለሁም እና ሌሎችም ተረቶች!

አማርኛ መምህራችን ተረት አብዝተው ይወዱ ነበር። አብዝተውም የመሰረት ያስብሉን ነበር። ሁልጊዜ ግን ተረት ነግረውን ከጨረሱ በኋላ ኮስተር ብለው "ከዚህ ምን ተማራቹ ልጆች?" ይሉናል… እኛም ተሽቀዳድመን የ... August 10, 2022 Last Updated August 10, 2022
እንደ በሬ ሻኛ ከሰው በላይ ያውላችሁ!

እንደ በሬ ሻኛ ከሰው በላይ ያውላችሁ!

(፩)  "አራትመቶ ፍቅር  ሶስት መቶ ብርጭቆ  ከፊቴ ታጭቆ" የሚል ማንጎራጎር ሰማሁ። ፍሬው ተመስገን ነው። ብዙ ጊዜ እንደዚህ ያደርገዋል… ሌላ ሰው መጠጥ ቤት ውስጥ እያለ ፈፅሞ ትንፍ... April 23, 2022 Last Updated April 23, 2022
Still writing

Still writing

አዳም ረታ እቴሜቴ ሎሚ ሽታ መፅሃፉ ላይ "የስብሐት ጢም" የተሰኘ እጅግ የምወደው ስራ አለው። ያው የሚያወራው ስለ ድርሰት፣ ደራሲነት እና ሐበሻዊነት ነው። እዛ ላይ የስብሐት ሚስት ገፀባ... April 04, 2022 Last Updated April 04, 2022
የጉለሌው ሰካራም ከልቦለድነት ባሻገር…

የጉለሌው ሰካራም ከልቦለድነት ባሻገር…

በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ... February 09, 2017 Last Updated February 09, 2017

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement