Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
በዓሉ ግርማ በግሌ ምርጥ በሆነው ስራው፣ ከአድማስ ባሻገር ላይ ይሄን ያነሳል <<የትምህርት አላማው እያንዳንዱን ሰው ራሱን፣ ማንነቱን፣ የተፈጥሮ ችሎታውን እንዲያውቅ ማድረግ ነበር።>> መቶ በመቶ የምስማ...
-
(፩) ሰምራን እወዳታለሁ። የምወዳት በራሷ ዓለም ደስተኛ ስለሆነች ነው። አታስጨንቀኝም። አብረን ስንጃጃል እጅግ ደስ ይለኛል። አብረው ከተጃጃሉት ሰው ጋር አብረው ቁምነገር መስራት የገለባ ያህል መቅለሉን...
-
የግል ፌስቡኬ ከ1 see more በፊት… ★ ሃኒ የልጇን ፎቶ ገጭ አርጋዋለች… ወላድ በድባብ ትሂድ! ከሃኒ ጋር የፌስቡክ ትውውቃችን ምንም ትዝ አይለኝም… እንዴት ጓደኛማቾች እንደሆንን ራሱ ዙከርበርግ ይወቀው… ስለዚህ ...
-
I ORIGINS (2014) [፩] INTO THE WILD (2007) [፪] THE SHAWSHANK REDEMPTION (1994) [፫] The Book Thief (20...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
(፩) "አራትመቶ ፍቅር ሶስት መቶ ብርጭቆ ከፊቴ ታጭቆ" የሚል ማንጎራጎር ሰማሁ። ፍሬው ተመስገን ነው። ብዙ ጊዜ እንደዚህ ያደርገዋል… ሌላ ሰው መጠጥ ቤት ውስጥ እያለ ፈፅሞ ትንፍ...
Your favorites were not mine. But after I started to see it, I fall in love for all of it. I think I understand your taste. I think I understand you. Please post more often. I was your silent watcher. This is my first comment. Hope it is not last. Your big fan K.E
ReplyDeleteውድ ኬኢ አስተያየትዎን አነበብሁት። እጅግም ደስ አለኝ። ካስተያየትዎ በመነሳት ጥቂት ስስልዎ አጠቃላይ ስዕሉ እና ዲቴይል ላይ ትኩረት እንደሚሰጡ ገምቻለሁ። ይህም በአእጅጉ ምቾት የሚሰጠኝ ነገር ሆኖ አገኘሁት። እነሆም አብዝቼ አብዝቼ አመሰገንሆት። ባሉበት ይክበሩልኝ። ያው ቶሎ ቶሎ የማልፖስተው ከአጠቃላይ አኢንተርኔት ጋር ያለኝ ግንኙነት እጅግ የላላ በመሆኑ ነው። ይገባዎታል ባይ ነኝ። ሆኖም እዚህ በቋሚነት የመሰለፍ ያልተቋጨ ሀሳብ አለና ባይጠፉብኝ እጅግ ደስታየ ነው። እንደ ቤትዎ እንደሚሰማዎት አልጠራጠርም በእውነቱ።
Deleteእጅግ አክባሪዎ ኢኤቢ እጅ ነስቶታል።
ኢንቱ ዘ ዋይልድን ጅማ ማይክሮ አብረን ነው ያየነው።
ReplyDeleteይገርምሃል ከዚህ አስተያየት በኋላ ሁሉንም ፊልም የት እንዳየሁት ለማሰብ ባማትር ኦገስት ረሽንም ማይክሮ እንዳየሁት ደረስኩበት። ያኔ ቁጭ አላልክም ነበር? ሃሃሃሃ በጣም የሚያውቀኝ ሰው በሚል ግምት ወስጄ በጣም እንደሚያውቀኝ ሰው አይነት ልጫወት ብዬ ነው። የማይክሮው ልጅ ግን ገራሚ የፊልም ሰው መሆኑን ስላስታወስከኝመእ ጭምርቨእጅግ አመስግኛለሁ። ስለ አስተያየትህም ከልብ አመስግኛለሁ። ቆንጆ ትዝታ ነው የመለስክልኝ። ፒንኪ የልጅነት ፍቅሬ የሚለውን ፊልም የት ነበር ያየነው? ሃሃሃሃ ትዝታ በኮመንት ልኬልሃለሁ መልሱን በቶሎ እጠብቃለሁ ሃሃሃሃ ወዳጅህ ከከራድዮን ማዶ ኬኤፍ ሆኜ እጠብቅሃለሁ ሃሃሃሃ
Deleteእሪዬ ያሉትን ልንገርህማ ዘ ላይብረሪ ሲዘጋበት በቪዲዮ መጣ ደሞ እንዴት ደስ እንዳለኝ ታውቃለህ በቃ ደስ ነው ያለኝ።
ReplyDeleteሃሃሃሃሃ ማሂነት አንቺው ባልሽን አንቱ በማለትሽ በትህትናሽ ተደንቄያለሁ። በርግጥ ጎልማሳ ወመሽ ለሆኑ ሰውዬ የሚገባቸው ነው ሃሃሃሃ ከሱ ውጪ ማንም አይልሽም ይሄ እርሶ ሃሃሃሃ ይኧውልሽ ዘ ላይብረሪ የተዘጋው ጥቅምት 25 ፖስት ያረኩት ጥንት…. በሱ ጉዳይ አልቅሼ አልቅሼ ሳይወጣልኝ ነገር የሚቋጨው ውዱ ባለቤትሽ “ሽንኩርት ሽንኩርት ስትል ሽንኩርት ላይ ጣለህ” ብሎ መጀመሪያ አወዛግቦኝ ኋላ ሲገባኝ እጅግ አስቆኛል… ዘ ላይብረሪ በቶር ኦኒየን ብራውዘር ይሰራል ማለቱ ነው… ግባና አልቅስ በይልኝ ሃሃሃሃሃ ማሂዬ አንቺን ማመስገን ግን እንደሰለቸኝ ነግሬሻለሁ አይደል? እንደዛው ነው።
DeleteEriyot integrated agricultural farm plc be 200 hectares meret lay Yalewin ena yemechereshawin film singetatim min yinegrenal? Diro birow wust Abeba kaltekelku sitl meter tee neberebin lol Eriyotachin ere tew na gin tew tew
ReplyDeleteሃሃሃሃሃሃሃሃ ልሳቀው እንጂ ጭራሽ እኔ ባለቤቱ ያላየሁትን አንተ ገብተህ መሬት ለክተህ ወጣህ ሃሃሃሃ አመል አይለቅም እኮ ሃሃሃሃ ከደብረማርቆስ አልፌ እንደማላውቅ አታውቅምን? እንኪያስ ስለምን ታስጠቁረኛለህ? እድሜ ላንተ አሳየኧኝ የቆየ ነው ደሞ የሞክሼዎቼ ነው የሚሆነው። ወይ ኖቲፊኬሽን ማጣት መልካም ወጣት ዳኒ ነው እኮ ያነቃኝ ሃሃሃሃ ወይ ኤርሚ ፊሊዽስ ዮስ እውነትም ሃሃሃሃሃ አንተ ራስህ የት አለህና ነው ምጣ የምትለው ደሞ? ዳኒ እና የቱሪዝሙ ሰውዬ ነው ክልው ክልው ሲሉ የሚታዩት ሃሃሃሃሃ እማልታይ ሆኜ ነው የመጣሁት እየኝማ ሃሃሃሃ
DeleteAmazed! What about nikolas Sparks the note book, the longest ride, a walk to remember…. What about dead poets society, when harry met sally, for all time …. What about brave heart….. am still amazed by two things one, I didn’t know you have website til today. two, we talked a lot abt so many movies but the list is full without them. Rita gustove I am really really amazed. Ene yeteserahut kesost neger new ke film, musika ena Metsihaf… betam sitaragfign Gin Kutir negn. Zare amenku!
ReplyDeleteሰሊናዬ ካንቺ ከውቢቱ ጋር ምን ያለወራሁት አለ ዛሬ እንዲህ ዝምተኛ ልሆን… ከታች ዳዊቴ የተባለ ሰው እያየን ስለሆነ አፍሬያለሁ በውነቱ ሃሃሃሃ ሰሊ ሰሊ የልብ አውቃ እንዳልኩሽ ነው ይሄን የፃፍኩት ለዳዊቴ ነው ሃሃሃ
Deleteእንዴ ዋት አባውት ዘ ኢታሊያን ጆብ ስዎርድፊሽ ኦሽንስ 11 12 13 ወይስ እኔ ምኔ ማፍያ ይመስላል? ከወፎቹ ጋር ስለ ወፍ ከኛ ጋር ስለኛ መዝግበናል ሃሃሃ ጋሼ እሪዮት ስልክ ከቀየሩም ይንገሩን ኢሜሎንም አያዩትም መሰለን እባኮት ሃሃሃ
ReplyDeleteሃሃሃሃ ዳዊቴ ኢሜይል በቧንቧችን ይመጣል እንዴ? በኢንተርኔት መስሎኝ ሃሃሃሃሃ ረዥሙን የኢንተርኔት ረፍቴን ጨርሼ ጥሞኝ ላራዝመው ነው… አንተ እንደ ልጅነት ዘፈናችን የስመኛው ገበሬ በረከት ገበሬዋ ምናምን እያልክ በጊዜህ እረስ ሃሃሃሃ ሀና ታወራኛለች ህዝቡን እንዴት በፖስቶችህ እንደምትቀይረው ሃሃሃሃ the pianist, Schindler’s list ምናምን የምትለኝ ይሁዲ መስዬህ ነው እንዴ ዳዊቴ ሃሃሃ ለፌስቡክ ብለህ ዶቃን ቀድመህ ካላየህ አብረን ብናየው ደስ ይለኛል። ለህዝቡ ስለምትኖር ብዬ ነው… መቼ ነው ለራስህ የምታየው? ሃሃሃ በስተመጨረሻም ወፍ ይብላህ ከማለት ውጪ ምላሽ የለኝም ዳዊቴ ሃሃሃሃ
Delete