መልህክትሽ እንደወረደ ..... ሃሳብሽን ኩልል አርገሽ መግለፅ ስለምትችይ ..... ከኮመንት ቦታ በጣም ፊለፊት መሆን ስላለበት
በአካል አንድ ቀን ካየሁህ ውጪ በፌስቡክ ነበር የማውቅህ። ኮሜርስ አካባቢ ያለ መጠጥ ቤት ያዘወትራል ላሳይሽ ብሎ ሲያመጣኝ ጥርስህ እንደዛ አብጦ አልኮል ትጠጣ ነበር። ከዛ ከኪስህ የጥርስ መዳኒት አውጥተህ በአልኮል ስትወስ... መልህክት November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025ያለ ቡና ሁለተኛ ቀን ከማስታወሻ ደብተሬ
ሁለተኛ ቀን ያለ ቡና ተጠናቆ ሶስተኛው ቀን ሊጀምር ነው፡፡ ራስ ምታቱ ግን የሌለ ነው፡፡ በህይወቴ ከለር ያለው ራስ ምታት የገጠመኝ አሁን ይመስለኛል፡፡ ነጭ ራስ ምታት ታውቃላቹ? ነጭ ራስ ምታት ነው የያዘኝ፡፡ ጭንቅላቴን... ሱስ ነክ November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025ታላቅ የማጣሪያ ሽያጭ!!!
ከታች ያለውን ከፋይ ቴምፕሌት መሸጫ የሚለውን ሊንክ በመጠቀም በነፃና በሽያጭ የሚገኙ ቴምፕሌቶችን እንዳሻዎት መጠቀም ይችላሉ። በሽያጭ ላይ ያሉትን ቴምፕሌቶች የሚገዙ ከሆነ ሙሉ ሴት አፑን ልሰራሎት ዝግጁ ነኝ ብሏል ሻጩ።... ሽያጭ November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025Free Ethiopian Calendar Widget for Blog and Website
Copy the following HTML code and paste it at your desired place!!! <!-------Do not change below this line-------> <div align="... Javascript November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025ቁርጥራጭ ሃሳቦች ፫
<<ዲዲጋ ፋዲዳ ከንዳቴ? >> "ኡፋንቻ አንቻቦ እና ሽባቦ ቁጭ ብለው ስለ ህይወታቸው እያወሩ ነው። ሶስቱም የባህል ሰለባዎች ናቸው። የሶስቱም ለትዳር መንደርደሪያ መንገድ መልካም አልነበረም። ... ቁርጥራጭ November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
Subscribe to:
Comments (Atom)
Iklan
Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች ላይ የሆነ ሰው የሆነ ሀሳብ ሰነዘረ። አንድ ወዳጄ ደግሞ ምን ትላለህ ብሎ ስሜን ሸነቆረው በሌለሁበት… እዚሁ ሰፈሬ ሆኜ የሆነ ነገር ልበል፡፡ ቀጥታ ከምመልስ እንዲህ ላርገው፡፡ የትኛውም መፅሃ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
ዝምብዬ ሳስበው ሳስበው ግን "ትመጫለሽ ብዬ..." የሚለው የሕዝብ መንቶ ግጥም ሲጀምር ብዙ ሰው ቀድሞ የሚያስበው "ሳይ ማዶ ሳይ ማዶ"ን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ገብረክርስቶስ ደስታም “ቀረሽ ...
-
ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
ብዙ ጊዜ ካሌንደር በላይብረሪ ነው የሚሰራው፡፡ እኔ ራሱ በወመዘክር ነው የሰራሁት ሃሃሃ የሆነ ጊዜ ካሌንደር ያለ ላይበረሪ መስራት “ትሬንድ" እንደመሆን ጀምሮ ነበር፡፡ እኔም ያኔ ነው የኛን ካሌንዳር ያለ ላይብ...
-
ተፈጥሮ አትጠገብም። ተፈጥሮ አትሰለችም። ሰው የሰራው ሁሉ ወቅቱን ጠብቆ ይሰለቻል፡፡ እምዬ ተፈጥሮ ግን ሁሌም እያደር አዲስ ነች፡፡ ብንገልጣት ብንገልጣት ብንገልጣት እኛ እናልቃለን እንጂ እሷ እዛው ነች፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይ...
Teman







